Posts

በሳምንት አንዲት ሴት ለማናውቀው አምላክ?!

በሳምንት አንዲት ሴት ለማናውቀው አምላክ?! (አሌክስ አብርሃም)  እንደቀልድ ዓይናችን እያያ ከሦስትና አራት ሺ ዓመታት በፊት ወደነበረው የማያ ዘመን "ክፉ አምልኮ" ተመልሰናል። በዚያ ዘመን አንዲት ሴት ትመረጥና ራሷን መከላከል በማትችልበት ሁኔታ እጇ ተጠፍሮ መሰዊያው ላይ ትቀመጣለች። ትፈራለች፣ አድኑኝ ትላለች፣ ትንቀጠቀጣለች፣ ወላጆቿን፣ ዘመዶቿን፣ ያደገችበትን ህዝቧን፣ እነዛን አገርና ህዝብ ይጠብቃሉ ብላ የዘፈነችላቸውን ፈርጣማ ወታደሮች ትማፀናለች። ግን ማንም አያድናትም። "ዝም በይ አምላክ ይቆጣል እየሳቅሽ ሙች" ፣ ትባላለች። "የአምልኮ ስርዓቱን አትረብሽ" ትባላለች።  በለመደ አጋፋሪ ደም ስሯን በሹል ብረት ትወጋና ደሟ ተንጠፍጥፎ እስኪያልቅ መሰውያው ላይ ይፈሳል። በስቃይ ስትወራጭ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ያለቅሳል፣ ሰበዓዊነት የተሰማው ሲቃ ይይዘዋል፣ በተቃራኒው አንዳንዱ ለተሰዋለት አምላክ ጥብቅና ይቆምና ሁሉም ዝም እንዲል ያዛል። ሌሎች እልልታና ውዳሴ ያቀርባሉ። ሲቆይ እንባውም እልልታውም አምልኮውም ያልቅና ድል ያለ ድግስ ተበልቶ ህዝቡ ይበተናል። ቀጣይ መስዋዕት ማናት? የእልል ባዮ፣ ወይም የአልቃሹ ወይም የሚሰዋለት አምላክ አገልጋይ ሴት ልጅ ልትሆን ትችላለች። ግን የመሰዊያው ቀን እስኪቃረብ ሁሉም ረስቶት ሲስቅ፣ ሲጫወት፣ ሲሰራ፣ ሲዘፍን ይከርማል። መስዋዕቱ የሚቀርብበት ምክንያት ብዙ ነው፣ ዝናብ ከጠፋ አንዲት ሴት ትሰዋለች፣ ጦርነት ከመጣ አምላካቸው ድል እንዲሰጣቸው ሌላ ሴት፣ ንጉሱ ወይም የንጉሱ ወንድ ልጅ ከታመመ እንዲድን ሌላ ሴት ትገደላለች... ይሄው በዚህ ዓመት እኛም እንደአገር በአማካኝ በሳምንት አንድ ሴት "ለማናውቀው አምላክ" "በማይታወቁ አካላት" አጋፋሪነ...

የህልሜ ቀን - Dream Day

 የህልሜ ቀን - Dream Day  የሆነ ቀን ከረፋዱ የጀመረው ዝናብ ጉልበቱ ቢቀንስም አሁንም ሰማዩን አላስረክብም ብሎ በደከመ አቅሙም ቢሆን ተያይዞታል  ሲኒማ ኢትዮጵያ ስር ካሉት ካፌዎች በአንዱ ውስጥ ጥጌን ይዣለሁ [እንደሁሌው] ..... ጋዜጣም ይዣለው [እንደሁሌው]..... ቡናም አዝዣለው[እንደሁሌው]... ...ፒያሳ ነኝ የመሃሊቱ እምብርት ስር...... እየጠበኩዋት ነው... መጠበቄን እወደዋለሁ...እንደሁሌው እየጠበኩዋት ነው ለኔ መጠበቄ የፍቅሬ ልኬት ነው... ፍቅሬን ምሰፍርበት... ገጣሚው...  "የሚወዱትን ሰው ቀጥረው ካረፈደ  የሚያፈቅሩት ሰው ቀጥረው ካረፈደ  ነገር ተበላሸ ህመም ተወለደ "         .....................ባለው አልስማማም ለኔ በመጠበቅ ውስጥ ማሰብ:ተስፋ: ትዕግስት: ሕይወት አለ .......ደግሞስ የጠበቁት ነገር አይደል ይበልጥ የሚወደድ... ልጅንስ አቅፈን ምንስመው የዘጠኝ ወር ጥበቃ አስበን አይደል : እኛ ሀበሾች ከሻይ ይልቅ ቡናን ምንወድ በመጠበቅ ውስጥ ያለንን ደስታ አስበንም አይደል እጠብቃታለሁ...እየጠበኩዋትም ነው... እሷን ይዞ ሚመጣውን ባስ ግን...... አሻግሬ የሷን ባስ ቁጥር እየፈለኩ ነው... ዛሬ ግን ያለወትሮዋ ቆየች... እኔም ትግስቴ ሰነፈች መሰለኝ... ዛሬ የመገናኘታችን ምክንያት ትያትር ነው... ላለፉት ስድስት ወራት ስጠብቀው የነበረው ትያትር ዛሬ ለመድረክ ይበቃል እና እሱን ለማየት ልቤ ተሰቅሏል..... እንደው ልቤ በስንቱ ነገር ይሰቀል... ትግስቴም የሰነፈችው ለ ትያትሩ በመጓጓቴ ይሆናል  መጣች.... ባሷ... ከካፌው ፍንጥር ብዬ ተነሳው.. ሮጥኩም መሰለኝ " ሰውዬው" የካፌው አሳላፊ ነው...

Always pay attention to the following: "From the tongues of scholars."

  Always pay attention to the following: "From the tongues of scholars." # 1 Tell yourself I'm the best. # 2 Believe I will do what you set out to do. # 3 Strengthen yourself by always saying that my Creator is with me. # 4 Tell him inside that you are a winner # 5 When you get up in the morning, say, "Today is my day." # 6 Never give up because you do not know what tomorrow will bring. # 7 Be careful what you think when you are alone. # 8 Be careful what you say when you are with someone. Because your speech and thinking can be as dangerous as a weapon He can. Avoid hurting others.
 ባንተ ውስጥ ያንተን እድገት የሚቃወም ጭራቅ አለ፡፡ከድህነት እንድታመልጥ አይፈልግም፡፡ከመጥፎ ጓደኞችህ ስትሸሽ ያመዋል፡፡ከሱስ ስትርቅ ይጨንቀዋል፡፡ፍላጎቱ ለጊዛዊ ደስታ ጊዜና ሐይልህን በከንቱ እንድታባክን ነው፡፡ በተለይ አዲስ ነገር ስትሞክር ይንጫጫል፡፡ "ይህን ማድረግ አደጋ አለው!! ጎመን በጤና! ዋ! ትከስራለህ !ይሳቅብሃል!!" በማለት አዛኝ መስሎ እንደ ሐውልት ያስቆምሃል፡፡በጊዜ ሂደትም ወደኃላ ጎትቶ ይጥልሃል፡፡በገዛ ራስህ ህይወት አቅም ታጣለህ፡፡እሱ ንጉስ አንተ ባርያ ትሆናለህ:: + ባርነት አልሰለቸህም? የራስህ ህይወት ንጉስ መሆን አላመማረህም? ከጭራቁ እስር ቤት ነጻ መውጣትስ? በፈለከው ሰዓት የፈለከውን ነገር ማድረግስ? የራስህን ህይወት መኪና መሪ መጨበጥስ?  ህልምህን አሳክተህ ከስኬት ተራራ ጫፍ መሆንስ?  አያጓጓህም? መልስህ "አዎ!" ከሆነ  በመጀመርያ በውስጥህ ያንቀላፋውን ጀግና   ቀስቅሰው፡፡ + ባንተ ውስጥ ያንቀላፋ ምንም ነገር ማድረግ የሚችል ጀግና ሰው  አለ፡፡ይህ ጀግና ፈጣሪን የሚመስል ገራሚ ሐይል ነው፡፡ይህንን ሐይል  ማድመጥ ጀምር፡፡የጭራቁን አቅምና ሐይል ከውስጥህ ነቅሎ ይጥለዋል፡፡  + ጭራቁ ማንነትህ ፈሪ ነው፡፡ጀግናው ማንነት #አማኝ ነው፡፡ጭራቁ ማንነትህ ሰነፍ ነው፡፡ጀግናው ማንነትህ #ለፊ ነው፡፡ጭራቁ ማንነትህ "ሰው ምን ይለኛል?" ይላል፡፡ስህተት ይፈራል፡፡ፍጹም መስሎ ለመታየት ይሞክራል፡፡ጀግናው ማንንትት ግን "እኔ ራሴን ምን እላለው? ፈጣሪስ ምን ይለኛል?" ይላል፡፡ፍጹም መስሎ የመታየት ምኞት የለውም፡፡እሱ የህይወት ዘመን ተማሪ ነው፡፡ ጭራቁ ማንነትህ ጊዛዊ ደስታን ብቻ ይፈልጋል፡፡ጀግናው ማንነትህ ግን ረጅሙን የውስጥ ሰላም፣ ፍቅር፣ ወሳጣዊ ደስ...

Adult Advice !!!!!!!

 Adult Advice !!!!!!! 1. Being a strong person does not mean not falling, but learning to fall and rise !!!! 2. Silence does not mean don't speak, it means listen to others !!!! 3. Just because you are not hungry does not mean you should not eat. 4. Not being angry doesn't mean you don't have feelings, it means getting back out of anger !!!! 5. Forgiveness does not mean you are not hurt, but resentment is another injury !!!! 6. To love your enemy does not mean that the enemy is good because love prevails over hatred !!! 7. Be happy does not mean you have everything, but be happy with what you have !!!! 8. To love your job does not mean that what you are doing is good, but to love what you are doing today so that you will have a good job tomorrow !!!! 9. Don't be rude, don't talk about what you don't know !!!! 10. Just because you die doesn't mean you shouldn't do it. 11. Don't be lonely, don't run and get married, just be ready to give your heart...

Passion

Image
          Home Passion Passion Ethio mgm   March 27, 2021  #Ethiopia |  The Morning Night +++   .  "Passion" Let us imagine the Lord who was captured for a moment, followed by the Lord who left His disciples alone in the midst of the Jews!  Our church has a beautiful melody: “Agatuni from the masses; The association is for peers; Agatuni from the masses. ” "Many dogs surrounded me," she sang on the cross.  And let us go into the house of Caiaphas, that we may see the Christ, which was spoken by David in the synagogue of the Jews.  (Ps. 3: 3)     St. Ephraim says:     "The Lord, who created all things, is being investigated today as an evil criminal in the presence of Caiaphas.  One of the slaves slapped him.  The Lord stood up, and sat down to judge;  The wicked one sat down and judged the innocent one.      When I think of these things, my heart trembles with fear!  T...